መደርደሪያ በቀላሉ የሚገጠም የሚነቃቀል for sale and price in Ethiopia

Price : 3,900.00 ETB Negotiable

Description

🫵🫵 መደርደሪያ በቀላሉ የሚገጠም የሚነቃቀል 🟢የሚገጣጠም የሚነቃቀል ዘመናዊ የልብስ ቁምሳጥን🟢 ቀለል ያለ,ቦታ የማይዝ እንዲሁም ለማንቀሳቀስ አመቺ መደርደሪያው የብረት ቱቦ ሲሆን መገጣጠሚያው ጠንካራ ፕላሰሰቲክ(carbonated ) ልብሱ water proof ሸራ እና በዚፕ የሚዘጋ ቁመት 170cm × ጎን 135cm ×ውስጡ 55cm ዋጋ ባለ ሶስት ቁምሳጥን ሸራ =3800ብር >>   >>      >>  ብረት = 4000ብር ባለ ሁለት ቁምሳጥን ሸራ=3200ብር >>   >>       >>  ብረት = 3500ብር Automatic & manual tent አራት ሰው መያዝ የሚችል ለጉዞ የሚሆን ድንኳን አውቶማቲኩ በእራሱ የሚተጣጠፍ የሚዘረጋጋ ሲሆን ማኑዋሉ ደግሞ እርስዎ እየነቃቀሉ የሚገጣጥሙት ነው Automatic Tent= 4500ብር Manual Tent= 3500 ብር Manual Tent of 8ppl= 5500ብር          🟡 sleeping bag🟡 ለማንኛውም አይነት ቅዝቃዜ የሚሆን ለአዋቂም ለ ህፃናትም ተስማሚ የማይቆረቁር የማያቃጥል Slipping bag comfort= 4000br Local slipping bag 1st quality= 3200 >>      >>       >>         2nd quality=2500 >>       >>      >>       Low quality= 2200 ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናቀርባለን ️+25*******