AU ፊትለፊት አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 10,888,200.00 ETB Fixed

Description

Luxury apartment for sale ! በ ሳር ቤት AU ፊት ለፊት ቅድመክፍያ፦ 3,490,000 ብር ቀሪውን በ 72 ወራት ውስጥ ከወለድ ነፃ አከፋፈል           ህንፃዎቹ የሚያካትቷቸው ነገሮች ሙሉ ለሙሉ ለአፓርታማ የሚዉል(Full Residencial) ሰፊ ባለ 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ የቆሻሻ ማስወገጃ የስፖርት ማዘውተሪያ / ጂም የመጠባበቂያ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሀ የጋራ አዳራሽ አፓርትመንቶቹ የተሰሩበት አካባቢ በ መሀል አዲስ አበባ ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነው መሀል ከተማ ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት