መኖሪያ ቤት for sale & price in Ethiopia


Price : 18,509,500.00 ETB - Not Selected -

Ads

Listing Details


Description

በሙሉ ግንባታ የተጠናቀቀ 94 ካሬ ባለ አንድ መኝታ ቤት ሙሉ መግለጫ ️ የቤቱ ስፋት = 94 ካሬ ። ️ የመኝታ ክፍሎቹ ብዛት = አንድ ። ️ ሁለት ሻወር እና ሽንት ቤት ያለዉ ። ️ ተጨማሪ ሰፊ የእንግዳ ማረፊያ ያለው ️ ሳሎኑና ኮሪደር ሙሉ በሙሉ በጂብሰም ቦርድ ዲዛይን የተጠናቀቀ ። ️ መኝታ ቤቶች ዉስጥ ቁም ሳጥን የተገጠመለት ። ️ ወጥ ቤት ዉስጥ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት ። ️ ሽንት ቤት ዉስጥ ሙሉ በሙሉ የመፀዳጃ እቃዎች የተገጠመለት-ገንዳ፣ የእጅ መታጠቢያ፣ የሽንት ቤት መቀመጫ፣ የዉሀ ማሞቂያ ቦይለር ያለዉ ። ️ የኮርኒስ ፣ የመብራትና የቀለም እንዲሁም የሴራሚክ ስራዉ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ። ️ የመኪና ማቆሚያ ያለዉ ። ️ የግል የቆሻሻ ማስወገጃ (ጋርቤጅ ሹት)ያለዉ ️ ተፈጥሮአዊ ብርሀን የሚያገኝ ️ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ መሉ ግንባታ ጠቅላላ የቤቱ ዋጋ = 18, 509,540ብር ️ ቅድሚያ የሚከፈለዉ 50% የቤቱ ዋጋ = 9,224,770 ብር ️ ቀሪ ብር አከፋፈል = ቅድሚያ 9,224,770 ብር ብቻ ከከፈሉ ቡሀላ ቀሪዉን ቤቱን ሲረከቡ ይከፍላሉ ። ️ 100% ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ 10% ቅናሽ አግኝተው 16,826,854 ብር ይከፍላሉ ።

Contact Seller


Ads

Related & Featured Ads

Ads

Ads

Ads