ያለቀ አፓርትመንት በመሀል ከተማ for sale & price in Ethiopia

Price : 157,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 3 weeks ago
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 13th
  • Bathrooms : 4

Description

ብዙ ደንበኞች ስጠየቁት የነበረዉንና በማለቁ ያዘናችሁበት የ24 ሳይታች ላይ ለአጭር ጊዜ አፓርትመንትና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉትን ለሽያጭ ክፍት ስለሆነ እድሉን እንድትጠቀሙ እንሆ ብለናል። ቅንጡ አፓርትመንት በ24 235.71ካሬ ባለ 3መኝታ ባለ 3 መኝታ 3 መታጠበያ ማራኪ ሳሎን'ና ሰፍፊ መኝታ ክፋሎች ድንቅ የፊኒሺንግ ስራ የታየበት ለሰርግ,ለልደት ወይም ለሚፈልጉት ፕሮግራም ማከናወኛ የጋራ ሰገነት ያለው የሪሴብሽንና ኢንተርኮም ሲስተም ◎ መረከቢያ ጊዜ: አሁኑኑ ◎ ፋሪጅ፣ ስቶቭ፣ ቦይለር የተገጠመላቸው ◎ የባለቤትነት ካርታ የተዘጋጀለት ◎ የመጨረሻ ዋጋ :157,000ብር/ካሬ ቤቱን ለመጎብኘት/ዝርዝር መረጃ: 092*******

Share this with your friends