Kent UV የቧንቧ ውሃ ማጣሪያ Water Dispensers & Filters in Ethiopia

Price : 40,000.00 ETB Negotiable

  • Posted
    1 month ago
  • Condition
    New

Description

በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት 100% ባክቴሪያዎችን እንደሚገል ተረጋገጦ ማሰረጃ የተሰጠው!!! የሁለት አመት ዋስትና ያለው። ኬንት UV + UF የውሃ ማጣሪያ ፣ ከቧንቧ / ሮቶ የውሃ መስመር ጋር የሚገናኝ ፣ UV Lightን ጨምሮ 4 አይነት የማጥራት ሂደቶችን በመጠቀም 100% ባክቴሪያዎችን እና ቫይረሶችን የሚገድልና መጥፎ ጣዕምን እና ጨዋማነትን የሚያስወግድ እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ውሃ ማጣሪያ ነው። የምንጠጣውን ውሃ 100% ደህንነቱ የተጠበቀና ጤናማ ያደርገዋል። 8 ሊትር ንጹህ ውሃ ማጠራቀሚያ የራሱ ታንከር ያለው ሲሆን በሰዓትም ከ40-60 ሊትር ውሃን ያጣራል።የኬንት ውሃ ማጣሪያ አንዴ ከተገጠመ በኋላ እስከ አራት አመት ድረስ ያለምንም እንከን የሚሰራ ሲሆን በየአራት አመቱ በ5000 ብር ብቻ ፊልተሮቹን በመቀየር ለረጅም ዘመን የሚያገለግል ውሃ ማጣሪያ ነው።