ስማርት ዎች፣ ተጨማሪ መዘነጫ ሰአት እና ውብ ብራስሌት ሶስቱንም በአንድ ላይ for sale & price in Ethiopia

Price : 4,300.00 ETB Fixed

Description

ስማርት ዎች፣ ተጨማሪ መዘነጫ ሰአት እና ውብ ብራስሌት ሶስቱንም በአንድ ላይ ከአውላላ ስማርት ዎች፣ ተጨማሪ ቆንጆ መዘነጫ ሰአት እንዲሁም ውብ ብራስሌት ሶስቱንም በአንድ ላይ ከአውላላ ስለሚገባችሁ ስማርት ዋቹ የልብ ምትን ይለካል፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይከታተላል፣ በቀላሉ በብሉቱዝ ይገናኛል፣ የስልክ ጥሪን ይቀበላል ይደውላል፣ የፅሁፍ መልእክትም እንዲሁ፣ ሌላም ሌላም በርካታ አገልግሎቶችን ያካተተ፣ የተራቀቀ ለሚወዷ ለስጦታ ቢያስቡት የሚያስመግን “እንኳን አደረክልኝ” የሚያስብል ሲጠቀሙበት ቀላል፣ እጅ ላይ ሲያስሩት የማይከብድ፣ የማይሻክር፣ ግርማ ሞገስን የሚያላብስ ረዥም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ ባለቤት፣ ጥርት ድምቅ ያለ እስክሪን የተገጠመለት በማራኪ ዲዛይን እና ጌጥ የተዋበ ስለሆነ ቀንዎ ላይ እምር ድምቅ ብለው የቴክኖሎጂውን አለም ከአውላላ ይቀላቀሉ ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 4300ብር ብቻ contact us 094*******

Share this with your friends