የጆሮ hearing aid የመስማት አቅም ማነስ for sale & price in Ethiopia

Price : 7,800.00 ETB Fixed

  • Posted
    9 hours ago

Description

እራሱላይ ፓወር ባንክ ያለው የጆሮ hearing aid የጆሮ የመስማት አቅም ማነስ ድምፅን ከሩቅ ለመስማት መቸገር በማንኛውም የእድሜ ክልል ላይ ላለ የሚሆን የራሱ ድምጽ መቀነሻ መጨመሪያ ያለው -በዛላይ ለአደራረግ እና ለእይታ ቀለል ያለ ~ለሁለቱም ጆሮ የሚሆን -ቻርጅ ተደርጎ ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ በተለያያ ምክንያት በአደጋም በተፈጥሮ ለሚከሰት የመስማት ችግር ላጋጠማቸው ተጨማሪ የማዳመጫ መሳሪያ ይዘንላቹ ቀርበናል ዋጋ...7800 ብር ይዘዙ ከፃን እስከ አዋቂ መጠቀም ይችላሉ ክፍለ ሀገር አንልካለን Call