የሚሸጥ አፓርታማ for sale & price in Ethiopia

Price : 14,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Site (Location) : ቦሌ
  • Bedrooms : 1
  • Floors : G+12
  • Bathrooms : 2

Description

ዛሬ ይዘላችሁ የቀረብኩት አፓርትመንት ቦሌ ላይ ሙሉ በሙሉ የተናቀቅ ባለ1 እና ባለ3 መኝታ ቤት ሲሆን 1መኝታ ቤት, 78ካሬ 3መኝታ bet, 171ካሬ ሲሆን ቅድመ ክፍያ 50% ሲሆን ቀሪ 50% ደግሞ በሪል እስቴቱ በኩል ከዳሺን ባንክ ጋር ሲሆን, የራሴ ባንክ አለኝ ለሚል ደግሞ ከራሱ ባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል :: ማስታወሻ, የቅሩን ቤቶች ጥቂት ስለሆኑ ቀድመው በመምጣት የፈልጉትን ማግኘት ይቻላሉ::