ልዩ የአዲስ አመት ስጦታ ከአልሳም ሪል እስቴት for sale & price in Ethiopia


Price : 1,987,600.00 ETB

Ads

Listing Details


Description

️የአዲስ አመት ህልሞን ዕውን ያድርጉ ️

ቤት መግዛቶን ብቻ ሳይሆን ጥሩ የፋይናንሻል አቅም እንዲሁም ትልቅ ልምድ ካለው, በጥራትና በጊዜ ገንብቶ ለደንበኞቹ ካስረከበ ሪል እስቴት መሆኑን ያረጋግጡ!!!

በሜክሲኮ አልሳም ኮምፓውንድ ውስጥ

ከባለ 1 - ባለ 3 መኝታ አማራጮች

ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

በ18 ወራት የሚረከቡት

ከቅድመ ክፍያው ተጨማሪ ክፍያዎችን ለሚከፍሉ ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል

ቤቶቻችን ቢያሻዎ ለራሶት መኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት የተመቹ ናቸው.



ለተጨማሪ መረጃና ጉብኝት | For more info:

+251****** Show phone

በጊቢያችን የሚገኙ አገልግሎቶች

ጂምና ስፓ አገልግሎቶች

‍‍ የልጆች ማቆያና መጫወቻ ቦታዎች

️ ብቻውን የሚገኝ የመገበያያ ስፍራ

️ ኢንተርኮም

8 ወለል የመኪና ማቆሚያ

‍ የእንግዳ መቀበያ

የከርሰ ምድር ውሀ

24 ሰአት በካሜራ የታገዘ ጥበቃ

⬛️ ከፍተኛ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች

አረንጓዴ ስፍራ

አልሳም ሪል እስቴት - የታማኝ እጆች ውጤት

AL-SAM Properties - Result of Trustworthy Hands

Contact Seller


Ads

Related & Featured Ads