Temer Real Estate for Sale price in Ethiopia


Price : 6,037,500.00 ETB

Ads

Listing Details


Description

# ታላቅ ቅናሽ ከቴምር ሪል እስቴት
ከ20% እስከ 35% ቅናሽ

በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን  በተመጣጣኝ ዋጋ ከ TEMER ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።

ከ ባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ
ከ 63 ካሬ እስከ 146 ካሬ አማራጭ ያለቸው
     
️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉት

ከ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ   
    በፒያሳ
      በአያት
      በሶማሌ ተራ
      በሀይሌጋርመንት     

ባለ 1መኝታ 5.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ
ባለ 2መኝታ 5.3 ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ
ባለ 3መኝታ 6.5 ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ

ቤቶን ያለምንም ወለድ እና ዋጋ ጭማሪ በብር ብቻ ይግዙ

በተጨማሪ የንግድ ሱቆች ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ ወይም ጊዮርጊስ አደባባይ ፊት ለፊት
አምስት ወለል የንግድ ማእከል ሞል
(Ground) ወይም ምድር ወለል
2.8 ሚሊዮን ብር ቅድም ክፍያ ጀምሮ
 
ፈጥነው ይደውሉ ለውስን ቤት እና ሱቆች ብቻ ነው

ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ ባላችሁበት ሆናችሁ መግዛት የምትችሉበትን አማራጭ ይዘን ቀርበናል

ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ዋናው ቢሮ ይደውሉ

️ +251****** Show phone
️ +251****** Show phone

https://... Show full contact

Contact Seller


Ads

Related & Featured Ads

Ads