የ ቀላል መኪና ሹፌር Job Vacancy in Ethiopia

Ads

Posted On: Apr 21, 2021

Deadline Date: May 08, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንት

Job Description

ድርጅታችን አል አሰብ ጀነራል ትራንስፖርትና ኮንስትራክሽን ኢስታብሊሽመንት በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ በምእራብ ኦሮሚያ አል በለከቲ-ገለምሶ-ሚቻራ ለሚያካሄደው ፕሮጀክቶች ቀጥሎ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ብቃት ያላቸውን ባለሞያዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

Job Requirements

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ-------3ኛ ደረጃ ወይም ሕዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው፤ በቀላል መኪና አሽከርካሪነት በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሰራ፡፡

ብዛት-----10

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

የስራ ቦታ ፡- በ ፕሮጀክት ሣይት

ደመወዝ፡- በስምምነት

        ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የትምህርት ደረጃ ተፈላጊ ችሎታ እና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናዉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የምታመለክቱበትን የስራ መደብ የሚጠቅስ ማመልከቻ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ ቦሌ አለም ህንፃ/ሲኒማ በስተጀርባ 200 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮአችን እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2013 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጨማሪም

በኢሜል አድራሻችን በኩል ሙሉ ማስረጃችሁን በማያያዝ በ [email protected]/[email protected]

ለበለጠ መረጃ በ 0116 26 30 20 መደወል ይቻላል፡፡

Share this with your friends

Ads

Ads