የሽያጭ ተቆጣጣሪ Job Vacancy in Ethiopia

Ads

Posted On: Apr 29, 2021

Deadline Date: May 04, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: ቃሊቲ ባሌስትራ ብረታ ብረት

Job Description

ድርጅታችን ቃሊቲ ባሌስትራ ብረታ ብረት ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም፡፡

Job Requirements

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም የትምህርት ተቋም በሽያጭ እና ንብረት አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀች

ደመወዝ-----በስምምነት

የስራ ልምድ------0 ዓመት

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን ቄራ ቡልጋሪያ ኖክ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በመቅረብ እንድታመለክቱ፡፡

ለበለጠ መለጃ፡- በ0118885846/0912028907/0911959823 ይደውሉ

Share this with your friends

Ads

Ads