ጋርመንት ምርት እና ቴክኒክ ኌላፊ Job Vacancy in Ethiopia

Ads

Posted On: Apr 29, 2021

Deadline Date: May 10, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: ዜድ.ኤ.ዲ.ኤስ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

Job Description

የስራ ቦታ:ኣለምገና(ዳለቲ)

Job Requirements

- BSC ዲግሪ በቴክስታይል/ በጋርመንት እና ፋሽን ዲዛይን/ በኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪግ ወይም ከሌሎች ጨርቃ ጨርቅ ጋር ተዛማጅነት ባላቸው በትምህርት መስኮች የተመረቀ/ች

- በምርት ኌላፊነት 5 ዓመት/ በምርትና ቴክኒክ 2 ዓመትና ከዛ በላይ ኣግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት

 

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

- ኣድራሻ:ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰበታ ከተማ ኣስተዳደር ( ዳለቲ)P.O box 182035

- ምዝገባ ቦታ:- የፋብሪካዉ ሰዉ ሃብት ልማት ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር-04 ወይም  ዋና መ/ቤታችን ኣዲስ ኣበባ ኌይሌ ጋርመንት ፊት ለፊት oil libya.

- ነዳጅ ማደያ ጎን ያለው ህንፃ ቢሮ ቁጥር 401

- email; Adane [email protected]

Share this with your friends

Ads

Ads