ሲኒየር ሴክሬታሪ Job Vacancy in Ethiopia

Ads

Posted On: May 23, 2021

Deadline Date: Jun 02, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: ጉምሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Job Description

- ብዛት-----2

- የስራ ቦታ------አዲስ አበባ

- የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት

Job Requirements

- በሴክሬታሪ ሳይንስ ፤ በኮምፒዉተር ሳይንስ፤ በ IT በቢሮ አስተዳደር ቢ ኤ ዲግሪ፤ ሌብል IV

- በሙያዉ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ ያለዉ/ ት 4 ዓመትና ከዚያ በላይ ያለዉ/ ት

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

- ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በሥራ ቀናት ዉስጥ በዋናው መስሪያ ቤት ህንፃ 1ኛ ፎቅ የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

- አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን የሰራዉ ህንፃ አስፋልት ተሻግሮ ጉምሳ ትሬዲንግ ህንፃ ብለው መቅረብ ይችላል;;

Share this with your friends

Ads

Ads