የግዥ ሠራተኛ /ፐርቼይዘር/ Job Vacancy in Ethiopia

Ads

Posted On: May 27, 2021

Deadline Date: May 29, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: ፋየር ወርክስ ክሊኒንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

Job Description

ኩባንያችን (ፋየር ወርክስ ክሊኒንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር) ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ሰለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የቀበሌ መታወቂያ ከማይመለስ አንዳንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ  ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት በ-7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከታች በተገለፀው አድራሻ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፤

Job Requirements

በሰፕላይስ ማኔጅመንት/በኢንቬንቶሪ ኮንትሮል ማኔጅመንት በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች

ተፈላጊ የሥራ ልምድ/በሙያው/ ......ከምረቃ በኃላ በሙያዉ ለዲግሪ 2 ዓመት/ለዲፕሎማ/4 ዓመት

የሥራ ቦታ…….አዲስ አበባ

ደመወዝ………በስምምነት

ብዛት------1

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

የመመዝገቢያ ቦታ፡-

-       መገናኛ ከግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ወረድ ብሎ ከእግዚአብሔርአብ ቤተክርስቲያን አጠገብ በፋየር ወርክስ ክሊኒንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰው ሀይል

-       ልማትና አስተዳደር ዘርፍ ቢሮ፡

-       የመመዝገቢያ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ፡- ጠዋት  ከ2፡00  -6፡00

                                                              ፡-ከሰዓት ከ7፡00 -11፡00

-       በፖስታ ሳጥን ቁጥር ኮድ   1000/20414  መረጃዎችን መላክ ይቻላል፤

-       ለበለጠ መረጃ፡-  0913-62-79-49  ወይም  0930-29-41-00 ደዉለው ይጠይቁ

Share this with your friends

Ads

Ads