Ads
የምርት ሱፐርቫይዘር Job Vacancy in Ethiopia
Posted On: Jun 01, 2021
Deadline Date: Jun 05, 2021
The Deadline for this job has already passed!
Company: አባሃዋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Job Description
ድርጅታችን አባሃዋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሞግሌ ውሃ ፋብሪካ (ዋን ውሃ) ከጊዜ ወደ ጊዜ ማስፋፊያዎችን እያደረገ የሚገኝ ሲሆን ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ብቁ፤ ችሎታና ጥሩ ስነ-ምግባር ያላቸው ባለሙያዎችን መቅጠር ይፈልጋል፡፡
Job Requirements
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በምግብ ቴክኖሎጂ/በኢንዱስትሪያል ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/በፕሮሰስ ቴክኖሎጂ/የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ………..በምግብና መጠጥ ማምረቻ ድርጅት ውስጥ 5 ዓመት የስራ ልምድ
ብዛት……….1
How to Apply
The Deadline for this job has already passed!
ማሳሰቢያ፡-
- ደመወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ሰበታ
- የቅጥር ሁኔታ፡-በቋሚነት
- በተገለፀው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ በ(7) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ እንፍታመለክቱ እየገለፅን የድርጅታችንን አድራሻ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ላፍቶ ኢንዱስትሪ መንደር ከኃይሌ ጋርመንት ወደ መብራት ኃይል በሚወስድ ቀለበት መንገድ ዳር ላይ ሳሙኤል ህንፃ ሳይደርስ በዚያው መስመር ላይ ይገኛል፡፡ወይም ፋብሪካው በሚገኝበት ሰበታ ሞግሌ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ፡፡
- ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር
- አባሃዊ ዋና መ/ቤት……..0114-199629/0114-197928
- ሰበታ ሞግሌ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ………0113-662131/0113-662151
Share this with your friends
Ads
Ads