Ads

ሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር Job Vacancy in Ethiopia

Posted On: Jun 01, 2021

Deadline Date: Jun 05, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: አባሃዋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Job Description

ድርጅታችን አባሃዋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሞግሌ ውሃ ፋብሪካ (ዋን ውሃ) ከጊዜ ወደ ጊዜ ማስፋፊያዎችን እያደረገ የሚገኝ ሲሆን ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ብቁ፤ ችሎታና ጥሩ ስነ-ምግባር ያላቸው ባለሙያዎችን መቅጠር ይፈልጋል፡፡

Job Requirements

ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፤ በጠቅላላ ሜካኒካል ፤ ኤሌክትሪካል ወይም በተመሳሳይ ሙያ 10+3 ፤ በደረጃ -Iv ወይም በዲፕሎማ ያለው

የስራ ልምድ……….የታሸገ ውሃ ማምረቻ ጅርጅት ውስጥ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር የሰራ/ች

ብዛት……….1

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

ማሳሰቢያ፡-

-       ደመወዝ በስምምነት

-       የስራ ቦታ፡ ሰበታ

-       የቅጥር ሁኔታ፡-በቋሚነት

-       በተገለፀው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ በ(7) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ እንፍታመለክቱ እየገለፅን የድርጅታችንን አድራሻ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ላፍቶ ኢንዱስትሪ መንደር ከኃይሌ ጋርመንት ወደ መብራት ኃይል በሚወስድ ቀለበት መንገድ ዳር ላይ ሳሙኤል ህንፃ ሳይደርስ በዚያው መስመር ላይ ይገኛል፡፡ወይም ፋብሪካው በሚገኝበት ሰበታ ሞግሌ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ፡፡

-       ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር

-       አባሃዊ ዋና መ/ቤት……..0114-199629/0114-197928

-       ሰበታ ሞግሌ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ………0113-662131/0113-662151

Share this with your friends

Ads

Ads