Ads

የግዥ ሰራተኛ Job Vacancy in Ethiopia

Posted On: Jun 11, 2021

Deadline Date: Jun 15, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: እንይ ኮንስትራክሽን

Job Description

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

Job Requirements

ዲፕሎማ በፐርቼዚንግ እና ስፕላይስ ማኔጅመንት የተመረቀ

ተፈላጊ የስራ ልምድ በሙያው----- በሙያው 6 ዓመት የሰራ

ብዛት------2

የስራ ቦታ-------ለፕሮጀክት

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

ደመወዝ - በስምምነት

ደመወዝ በስምምነት

የማመልከቻ ቦታ አ.አ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ ፍተሻ 50 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ግራ በሚወስወደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ እና ፒያሳ ከአንበሳ መድሃኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ቢሮ ቁጥር 808

አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እን ኦርጅናሉ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ የማመልከቻ የግዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናዉን ማስረጃና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 0118-787496 ወይም 0919-344995

Share this with your friends

Ads

Ads