Ads
ኦፊስ መሃንዲስ Job Vacancy in Ethiopia
Posted On: Jul 13, 2021
Deadline Date: Jul 18, 2021
The Deadline for this job has already passed!
Company: ጄ - ፕላንት ኮንስትራክሽን
Job Description
- ደሞዝ፦ በስምምነት
- የሥራ ቦታ፦ ሶማሌ ክልል ፕሮጀክት
- ብዛት፦ 1
Job Requirements
- በሲቪል ኢንጂነሪንግ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ጠቅላላ 6 ዓመት፤ ቀጥተኛ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የመጠጥ ዉሃ ሥራ ፕሮጀክት ላይ የሰራ/ የሰራች
How to Apply
The Deadline for this job has already passed!
- ማሳሰቢያ፦ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ሲቪ ፤ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ፎቶ ኮፒ ከዋናዉ ጋር በማያያዝ መስቀል ፍላወር ናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ሶሎ ኮምፕሌክስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 በሚገኘዉ ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑ እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፦ 011- 8-43-00-01
Share this with your friends
Ads
Ads