Ads
ወርክሾፕ ሱፐርቫይዘር Job Vacancy in Ethiopia
Posted On: Jul 12, 2022
Deadline Date: Jul 15, 2022
The Deadline for this job has already passed!
Company: ኤ እና ኤም ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
Job Description
ኤ እና ኤም ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተገለጹትን ክፍት የሥራ ቦታዎች ብቁ አመልካችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
Job Requirements
ብዛት-------2
የት/ደረጃ-----በመካኒካል ኢንጂነሪንግ BSC ዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ------4 ዓመት እና ከዚያም በላይ
ተጨማሪ ችሎታ------በብረት ሥራ ላይ በሱፐርቫይዘርነት የሰራ/ች
How to Apply
The Deadline for this job has already passed!
የሥራ አድራሻ - አዲስ አበባ
ደመወዝ - በስምምነት
ስልጠና የማያስፈልገው/ጋት ራስን ችሎ የሚሠራ መሆን አለበት፡፡
የመመዝገቢያ ጊዜ - ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ5 ተከታታይ ቀናት፡፡
አድራሻ - ኤ እና ኤም ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አጠገብ
የምዝገባ ቦታ - በድርጅቱ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አጠገብ
እያንዳንዱ አመልካች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ አለበት፡፡
ስልክ - +251--
Share this with your friends
Ads
Ads