የመደበኛ ት/ት ፕሮግራም አስተባባሪ Job Vacancies in Ethiopia

Posted On: May 07, 2021

Deadline Date: May 11, 2021

Job By: ቅድስት ልደታ የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ቢዝነስ ኮሌጅ

Job Description

ቅድስት ልደታ የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ቢዝነስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቃት ያላቸውን አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

Ads

Job Requirements

በማንኛውም ዘርፍ ት/ት መስክና የመጀመሪያ ዲግሪ እና በላይ የተመረቀ/ች

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ,,,,,,,,,,,,2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

ብዛት,,,,,,,,,,,,,,1

How to Apply

1/ የደረጃ (TVET) አመልካቾች ሁሉ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባችኃል፡፡

2/ ደመወዝ ለሁሉም የስራ መደቦች በኮሌጁ ስኬል መሰረት ነው፡፡

3/ ለመምህርነት የምታመለክቱ እጩ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥብና ሌሎች መስፈርቶች በትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ የሚታይ ይሆናል፡፡

4/ ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ መማያያዝ ከሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ባለው (10)አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ቅድስት ልደታ ቢዝነስ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 208 በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን  እናሳውቃለን፡፡ አድራሻ ከባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0115525820/0115157987

Ads

Tags

Teacher Teaching

Recent Job Vacancies in Ethiopia

Branch Sales Agents

Company: Selam Network PLC

Posted On: Aug 05, 2025

Senior Accountant

Company: leofam import and Export

Posted On: May 13, 2024

Forward Logistics Technologies

Company: Graphic Designer & Social Media Specialist

Posted On: Apr 29, 2024

Business

Company: Project Management Office Manager

Posted On: Apr 29, 2024

Speech and Language Therapist

Company: Rapha Physiotherapy Center

Posted On: Mar 07, 2024

Physiotherapist

Company: Rapha Physiotherapy Center

Posted On: Mar 07, 2024

UI/UX and Graphics Designer

Company: Mofer Technologies

Posted On: Mar 07, 2024

More Jobs

Ads