ካሸር አካዉንታት Job Vacancies in Ethiopia
Posted On: Jun 06, 2021
Deadline Date: Jun 15, 2021
Job By: ሜድኮን ኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ኃላ. የተ. የግ. ማህበር
Job Description
ብዛት፦ 4
የሥራ ቦታ፦ ፕሮጀክት
Ads
Job Requirements
በአካዉንቲንግ በቢኤ ዲግሪ ወይም በሌቭል- 4/3/ የተመረቀ/ች/ እና መሠረታዊ የኮምፒዩተር ዕዉቀት ያለዉ/ት/፤
በሙያዉ 01/ 02/ 03 ዓመትና ከዚያ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት በካሽር ወይም በአካዉንታንት የሠራ/ች/፤
How to Apply
ማሳሰቢያ፦ መስፈርቱን የምታሞሉ አመልካቾች ቦሌ ቦልቡላ/ ማርያም ቤ/ክ/ ታክሲ ማዞሪያ በስተቀኝ በሚወስደዉ መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንክ ህንፃ ያለበት 2ኛ ፎቅ በሚገኘዉ በድርጅታችን ዋናዉ መ/ቤት የሰዉ ሃብት ልማት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በመገኘት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ በአካል ቀርባችሁ መመዝገቡ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን
Ads
Recent Job Vacancies in Ethiopia
Branch Sales Agents
Company: Selam Network PLC
Posted On: Aug 05, 2025
Senior Accountant
Company: leofam import and Export
Posted On: May 13, 2024
Forward Logistics Technologies
Company: Graphic Designer & Social Media Specialist
Posted On: Apr 29, 2024
Business
Company: Project Management Office Manager
Posted On: Apr 29, 2024
Speech and Language Therapist
Company: Rapha Physiotherapy Center
Posted On: Mar 07, 2024
Physiotherapist
Company: Rapha Physiotherapy Center
Posted On: Mar 07, 2024
UI/UX and Graphics Designer
Company: Mofer Technologies
Posted On: Mar 07, 2024
Ads