አካውንታንት Job Vacancies in Ethiopia

Posted On: Jun 11, 2021

Deadline Date: Jun 15, 2021

Job By: እንይ ኮንስትራክሽን

Job Description

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

Ads

Job Requirements

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአካውንቲንግ በቢኤ.ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሂሳብ አያያዝ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች

ተፈላጊ የስራ ልምድ በሙያው-----ለዲግሪ ሙያ 2 ዓመት ወይም በዲፕሎማ በሙያው 4 ዓመት

ብዛት------2

የስራ ቦታ-------ፕሮጀክት

How to Apply

ደመወዝ - በስምምነት

ደመወዝ በስምምነት

የማመልከቻ ቦታ አ.አ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ ፍተሻ 50 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ግራ በሚወስወደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ እና ፒያሳ ከአንበሳ መድሃኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ቢሮ ቁጥር 808

አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እን ኦርጅናሉ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ የማመልከቻ የግዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናዉን ማስረጃና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 0118-787496 ወይም 0919-344995

Ads

Tags

Accounting Accounting And Finance Finance Finance Economics Finance Manager

Recent Job Vacancies in Ethiopia

Branch Sales Agents

Company: Selam Network PLC

Posted On: Aug 05, 2025

Senior Accountant

Company: leofam import and Export

Posted On: May 13, 2024

Forward Logistics Technologies

Company: Graphic Designer & Social Media Specialist

Posted On: Apr 29, 2024

Business

Company: Project Management Office Manager

Posted On: Apr 29, 2024

Speech and Language Therapist

Company: Rapha Physiotherapy Center

Posted On: Mar 07, 2024

Physiotherapist

Company: Rapha Physiotherapy Center

Posted On: Mar 07, 2024

UI/UX and Graphics Designer

Company: Mofer Technologies

Posted On: Mar 07, 2024

More Jobs

Ads