Part-Time Sales Agent Job Vacancies in Ethiopia

Posted On: Mar 30, 2022

Deadline Date: Apr 06, 2022

Job By: NextLevel Technology

Job Description

* Job Title: Part-Time Sales Agents

* Company: Technology

* Job Type: Part-Time/Contractual

* Roles, Responsibilities & JD (ዝርዝር የስራ ድርሻ)
- ከቦታ ወደ ቦታ በመንቀሳቀስ ወኪሎችን መመዝገብ
- ስለ ቴሌብር ገለጻ ማድረግ
- ደንበኞችን/ወኪሎችን መከታተል
- የድርጅቱን የስራ መመሪያና ደንብ ማክበር
- በሳምንት አንድ ቀን የተመዘገቡ የወኪሎችን መረጃ የድርጅቱ ቢሮ ገቢ ማድረግ።
- የሽያጭ ሰራተኞች ለስራው የስማርት ስልክ ሊኖራቸው ግድ ነው።
- ጥሩ የሆነ የስማርት ስልክ አጠቃቀም 
- ልዩ ልዩ የሞባይል ስልክ መተግበሪያዎች ጥሩ ችሎታ።

Qualification (ተፈላጊ መስፈርት)
- ከላይ ያለውን የሚያሟሉ
- በማንኛውም የት/ርት መስክ የተመረቁ
- የትኛውም አይነት የት/ርት ደረጃ ላይ ያሉ።
- የሚሞላ ቅጽ ስላለ ጥሩ የእጅ ጽሁፍ ችሎታ አስፈላጊ ነው።
- እንግሊዘኛና አማርኛ ቋንቋ የመጻፍ ፤ የማንበብና የመግባባት ችሎታ ያስፈልጋል።
- ከዚህ በፊት ቴሌብር ላይ ለሰሩ አልያም በሽያጭ ስራ ጥሩ ልምድ ላላቸው ቅድሚያ እንሰጣለን።
- የክፍያ ሁኔታ የቅጥር ውል ላይ በሚገለጸው መሰረት መዝግበው በሚያመጡት ወኪል ቁጥር ልክ ተመጣጣኝ የሆነ ፤ ተወዳዳሪ የሆነና ማራኪ። 
- ጥሩ የስራ አፈጻጸም ያላቸው ሰራተኞች በቋሚነት ይቀጠራሉ።
- የስራ ቦታው :- Addis Ababa (different areas)

 

Ads

Job Requirements

Requirement (Qualification)

- Any Field with any Eduaction Level

- We requires an excellent level of Communication in Amharic/English

- Good Writing/Reading skills

- An excellent ability to use smart devices & applications

How to Apply

- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉና የቴሌብር ሴልስ ስራ ለመስራት ፍላጎቱ ያላችሁ ሁሉ 
ሙሉ ስማችሁን ፤ መኖሪያ አድራሻችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን በቴሌግራም/0970081040 አልያም በኢሚል አድራሻችን kingsamy24@yahoo.com በመላክ መመዝገብ ይቻላል።

Ads

Tags

Field Sales Information Technology Marketing

Recent Job Vacancies in Ethiopia

Branch Sales Agents

Company: Selam Network PLC

Posted On: Aug 05, 2025

Senior Accountant

Company: leofam import and Export

Posted On: May 13, 2024

Forward Logistics Technologies

Company: Graphic Designer & Social Media Specialist

Posted On: Apr 29, 2024

Business

Company: Project Management Office Manager

Posted On: Apr 29, 2024

Speech and Language Therapist

Company: Rapha Physiotherapy Center

Posted On: Mar 07, 2024

Physiotherapist

Company: Rapha Physiotherapy Center

Posted On: Mar 07, 2024

UI/UX and Graphics Designer

Company: Mofer Technologies

Posted On: Mar 07, 2024

More Jobs

Ads