አካውንታንት Job Vacancies in Ethiopia
Posted On: Jul 12, 2022
Deadline Date: Jul 15, 2022
Job By: ኤ እና ኤም ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
Job Description
ኤ እና ኤም ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተገለጹትን ክፍት የሥራ ቦታዎች ብቁ አመልካችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
Ads
Job Requirements
ብዛት-------2
የት/ደረጃ-----በአካውንቲንግ በኮሌጅ እና በዲግሪ የተመረቀች
የስራ ልምድ------2 ዓመት እና ከዚያም በላይ
ተጨማሪ ችሎታ------Peachtree, Excel ላይ እውቀት ያላት
How to Apply
የሥራ አድራሻ - አዲስ አበባ
ደመወዝ - በስምምነት
ስልጠና የማያስፈልገው/ጋት ራስን ችሎ የሚሠራ መሆን አለበት፡፡
የመመዝገቢያ ጊዜ - ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ5 ተከታታይ ቀናት፡፡
አድራሻ - ኤ እና ኤም ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አጠገብ
የምዝገባ ቦታ - በድርጅቱ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አጠገብ
እያንዳንዱ አመልካች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ አለበት፡፡
ስልክ - +251--
Ads
Recent Job Vacancies in Ethiopia
Branch Sales Agents
Company: Selam Network PLC
Posted On: Aug 05, 2025
Senior Accountant
Company: leofam import and Export
Posted On: May 13, 2024
Forward Logistics Technologies
Company: Graphic Designer & Social Media Specialist
Posted On: Apr 29, 2024
Business
Company: Project Management Office Manager
Posted On: Apr 29, 2024
Speech and Language Therapist
Company: Rapha Physiotherapy Center
Posted On: Mar 07, 2024
Physiotherapist
Company: Rapha Physiotherapy Center
Posted On: Mar 07, 2024
UI/UX and Graphics Designer
Company: Mofer Technologies
Posted On: Mar 07, 2024
Ads