ለአልሚዎች ለአፓርትማ የሚሆን 500 ካ.ሜ የውርስ ቪላ ቤት for sale & price in Ethiopia

Price : 60,000,000.00 ETB Fixed

Description

አዲሱ ገበያ አደባባይ አካባቢ, አስፋልት ዳር ያለ, ሁለት መንገድ የያዘ, ዲጂታል ካርታ ያለው, 500 ካሬ ሜትር የውርስ ቤት, በፍ/ቤት ትእዛዝ በስምምነት የሚሸጥ, በተለይ ለአፓርታማ አልሚዎች የሚሆን, ለመሐል ከተማ ቅርብ የሆነ, ደስ የሚል ነፋሻማ ዛፎች የሚበዙበት አካባቢ, ከ16 በላይ ክፍሎች ያሉት, ለመስጊድም ለቤተክርስቲያንም ቅርብ የሆነ, ለገበያ ቦታዎችም ቅርብ የሆነ, ቦታዎችን እያዩ ያሉ አልሚ ከሆኑ ከመወሰንዎ በፊት በተቀመጠው አቅጣጫ ተመርተው በሚመችዎ ጊዜ አካባቢውን ሄደው ቢያዩት, (ከወራሾቹ አንዱ)::

Share this with your friends