Appartment Sales for sale & price in Ethiopia

Price : 9,810,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floors : G+20
  • Bathrooms : 1
  • Basement : 3 Basements

Description

ሳዶፍ ሪል እስቴት ቦሌ መድሀኒአለም ሳይት ህንፃ 3B+G+M+21 G+4 የንግድ ቦታ ከ 5 እስከ 16 ፎቅ አፓርታማ ከ 17 እስከ 21 ፎቅ ፔንታ ሃውስ በአንድ ፎቅ 4 አፓርታማ 2 መኝታ ቤት 121 m2 2 መኝታ ቤት 121 m2 2 መኝታ ቤት 109 m2 2 መኝታ ቤት 109 m2 ዋጋ  በካሬ 2300 ዶላር (130,000 ብር) ቅድመ  ክፍያ 10% አቅርቦት 2 ዓመት ቅናሽ 100% በ ካሬ 90,000 ብር  ይከፍላሉ 70% በ ካሬ 110,000 ብር ይከፍላሉ። 50% በካሬ 120,000 ብር ይከፍላሉ 10% በካሬ 130,000ብር ይከፍላሉ በ 2 አመት ውስጥ ሚረከቡት ️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች   2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የእሳት መቆጣጠሪያ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የከርሰ ምድር ውሀ ለበለጠ መረጆ ሮቤል መስፍን የሽያጭ ባለሙያ

Share this with your friends