High waist sauna sweatpants የቦርጭ ማጥፊያ for sale & price in Ethiopia

Price : 1.00 ETB

  • Posted: 5 months ago

Description

Legging sauna sweatpants

 

‍በቤት ውስጥ ስፖርት ሲሰሩ,gym, ሩጫ...መለበስ ይችላል። እንዲሁም በማንኛውም ግዜ መለበስ ይችላል 

 

‍ቦርጭን በቀላሉ እና በፍጥነት ለማጥፋት ተመራጭ

 

‍በሙቀት ውፍረት የሚቀንስ

ወገቦን ቀጭን እና ያማረ ለማድረግ

ከልብስ ሰር የሚደረግ ሼፕ የሚያስዝ አና የሚያሳምር

 

2⃣ምርጥ የሰውነት ቅርፅን በመስጠትና ማራኪ በማድረግ የተዋጣለት

️ ብርጭ እና ወገብ ላይ ያለን ስብ በማጥፋት ያማረ የወገብ ቅርፅ የሚያላብስ

️ ሲለበስ ምቾት የማይነሳ ልዩ ቴክኖሎጂ

️ ታፋ ላይ ያለን ስብ በማስወገድ ያማረ ቅርፅ የሚያሲዝ