Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 120,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Site (Location) : Bola ,cmc
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 5th
  • Bathrooms : 3

Description

🥦የፍሬሽ ኮርነር እህት ኩባኒያ የሆነው ኔስት አፓርትመንት በከተማችን ዋና ቦታ ቦሌ የ 22 መንገድ ካሊዲስ ኮፊ ትንሽ ከፍ ብሎ እና  ሲኤምሲ ኤርፖርቶች መንደር  ቅንጡ አፖርትመንት እና ሱቆች በማይታመን ዋጋ ይዘን መጥተናል!! የቦሌ ሳይት የሱቆቻችን ስፋት ከ27 ካሬ ጀምሮ እስከ 35 ካሬ ዘመናዊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት  ስፋታቸው 149ካሬ, 153ካሬ,162ካሬ   ሰፋፊ 3 ቤዝመንት ቴራስ የቆሻሻ ማስወገጃ:ሊፍት                           ዘመናዊ የዉሀ ታንከሮች ከነ ፓምፓቸው 24/7 በካሜራ የታገዘ ጥበቃ የድምፅ መቆጣጠሪያ(sound proof) ዘመናዊ ኪችን ካብኔትና ቁምሳጥን            የእንግዳ መቀበያ ሰፊ ሪሴፕሽን             ቅድመ ክፍያ 15 % ቀሪውን እስከ 2 አመት  በየ4 ወር ከ15 ቀን 15% 15% እየተቆጠበ የሚከፈል   ለበለጠ  መረጃ  09 ******* ይደዉሉ.

Share this with your friends