cosmopolitan real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 100,000.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Site (Location) : bole Olimpia
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 17th
  • Bathrooms : 3

Description

በ መሀል ከተማ ቦሌ ደንበል ◎ በመክፈል በመሀል ከተማ ቦሌ ደንበል የቤት ባለቤት ይሁኑ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ ◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ◎ ባለ1, እና 2 መኝታ ቤቶች + አንድ የሰራተኛ ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ ◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ◎ በ 25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች አሪፍ እይታ ያለው አውቶማቲክ ጀነሬተር ለመኪና ማቆሚያ የሚውል 3 ወለሎች ያለው 2 ሊፍቶች እና ደረጃዎች ያሉት ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው CCTV ካሜራ ያላቸው የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ) 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ ⏰ ለተጨማሪ መረጃ 092*******