የመኪና ጂፒኤስ in Ethiopia

Price : 7,500.00 ETB

  • Posted: 5 months ago

Description

#ደንበኞቻችን ባሉበት በሞባይላቸው 24ሰዕት   የተሽከርካሪያቸውን ደህንነትና ስምሪት(ቢያጆ) በመቆጣጠር ትርፋማነታቸውን አሳድገዋል! እርሶስ? በኪራይ ወይም በገቢ የሰጡትን ተሽከርካሪዎን የጉዞ(ቢያጆ)ታሪክ ማወቅ ተቸግረዋል? ️ወይስ ቀጣዩ የስርቆት ሰለባ እንዳይሆኑ ሰግተዋል? GPS በማስገጠምዎ የሚያተርፏቸው ልዩ ልዩ ጥቅሞች(ከ20 ደቂቃ ገጠማ ጋር):-       ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በእጅ በሞባይልዎ፦ 24 ሰዕት ቀጥታ ክትትል ሞተር ሲነሳ ወደስልክዎ የሚደውል ከማንኛውም ርቀት በስልክዎ ሞተር ማጥፋት 1ዕመት ሙሉ የመኪናዎን የጎዞ ታሪክ እና እንቅስቃሴ መከታታል የሚያስችሎ ️በጉዞ(በስራ) ላይ የነበረበት ስዓት ️ያለ ስራ የቆመበት ስዓት መኪናዎ ባልተገባ ፒስታ መንገድ ሲነዳ የሚናገር የሹፌሮንና መኪናዎ ውስጥ ያለውን ድምፅ መከታተል በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በሜሴጅ (SMS) የሚሰራ GPS ከመስመር ሲወጣ እንዲሁም ባልተገባ ፍጥነት ሲነዳኣ alarm ያለው በእጅ ስልኮህ ነዳጅ መከታተል ተሽከርካሪዎን እርስዎ ፈቅደው ከመጠኑለት የመንቀሳቀሻ መስመር  ሲወጣ ወዲያው  የሚያሳውቅ የስርቆት ኣልርም ወደስልክዎ የሚልክ ዉሀ የማያስገባ ️ባጭሩ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደሚባለው የንብረቶን ደህንነትና ስምሪት በቀላሉ በመቆጣጠር የድርጅትዎን ትርፋማነት ይጨምሩ! ታድያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይግዙና እፎይ ብለው ንብረቶን ይጠብቁ! ትርፋማነት ይጨምሩ! መግዛት ከፈለጉ ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን � 094******* /096******* @GPS tracking #GPSTRACKER #CARGPS #toyotacorolla #suzukiswift  #SuzukiDzire #hyundai #hybrid  #