cosmopolitan real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 200,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Site (Location) : Bole Japan
  • Bedrooms : 3
  • Bathrooms : 2

Description

ለመኖሪያ እና ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነው ቦሌ ጃፓን ሙሉለሙሉ ተጠናቆ ያለቁ አፓርትመንቶችን በማስተዋወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል። ባለ 2 እና ባለ 3 የመኝታ አማራጭ ባለ 2 መኝታ:145ካሬ ባለ 3 መኝታ:175:170ካሬ አስተማማኝ ሊፍት መጠባበቂያ ጀነሬተር በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር ለትራንስፓት ምቹ ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው 092******* ይደውሉ