ልዩ የበዓል ቅናሽ በካሬ 15,000 ቅናሽ ከሌጋሲ ሪልስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 9,787,500.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 3rd
  • Bathrooms : 2

Description

በመሀል ከተማ ጦር ሀይሎች አረንጎዴ ሰፈር እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል።       በካሬ =75,000 ብር      ቅድመ ክፍያ:-15% ብቻ ከፍለው ቀሪውን በ2 አመት ከ 6ወር። የካሬ አማራጮች   ባለ 2 መኝታ :- 130.38 ካሬ            ቅድመ ክፍያ 15% ፦1,450,130   ባለ 2 መኝታ :- 136.74 ካሬ            ቅድመ ክፍያ 15% ፦1,537,875   ባለ 2 መኝታ :- 139.92 ካሬ            ቅድመ ክፍያ 15% ፦1,573,875   ባለ 3 መኝታ፡-182.85 ካሬ            ቅድመ ክፍያ 15% ፦2,057,062  በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች። ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( Parking ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ       ጂም እና ሱፐርማርኬት ያለው