Appartment for sale price in Ethiopia

Price : 18,330,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Site (Location) : kazanchis
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 10th
  • Bathrooms : 2

Description

        ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር አፓርትመንት 1.አፓርታማው የተገነባበት በመሀል ከተማዋና በጥንታ ካዛንችስ መሆኑ በራሱ ለመኖርም ሆነ ለማከራየት በብዙዎች ተመራጭ ያደርገዋል :: 2. አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲና እንደመሆና የተለያዩ አለም አቀፍ ስብሰባ የሚካሄድባት በተጨማሪም የብዙ አለም አቀፍ ቢሮ መቀመጫ ስትሆን አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ በቂ የሆነ እንግዳ መቀበያ የለም ይህን እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም እርሶም ይህን ውብ ሆቴል አፓርታማ ቢገዙ በጅጉ አትራፊ ይሆናሉ:: 3.አካባቢው በራሱ በባለ 4/5 ኮከብ ሆቴል የሚገኝበት በመሆኑ ፈርኒሽ አድርጎ ለማከራየት ቢያስቡ በዶላር ማከራየት የሚችል መሆኑ አዋጭና ተመራጭ ያደርገዋል:: 4.የተደረገውም የዲዛይን ማሻሻያ ለ ሆቴል አፓርትመንት አገልግሎት እንዲውል ታስቦ የተሰራ በመሆኑ መጠናቸው ከወትሮ የመኖሪያ አፓርታማ አይነት ሰፋ ሰፋ ያሉ ክፍሎች እና ኮሪደሮች አሉት ። 5.ከጊዜ በሁዋላ ለመሸጥ ቢያስቡ እጥፍ አትርፈው መሸጥ የሚችሉት ትልቅ ንብረት አኖሩ ማለት ነው :: 6.የፊኒሺንግ ስታንዳርዱ በ ሆቴል አፓርትመንት ስታንዳርድ በጥራት ይጠናቀቃል ። 7.ከተማውን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይና በየትኛውም አቅጣጫ በምንም ነገር የማይጋረድ ውብ ሆቴል አፓርታማ ነው :: 8.ወደተለያዩ የከተማዋ ቦታ ለመንቀሳቀስ እጅግ አመቺ ቦታው ላይ የተገነባ ውብ ሆቴል አፓርታማ መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል :: 9.የጋራ የመኪና ማቆሚያ ፤ የከርሰ ምድር ውሃ ፤ ጀነሬተር ፤ ጋርቤጅ ሹት ፤ ሊፍት ፤ የውሃ ታንከር  አለው፡፡ 10.ቤቶቹ  ከ 5ተኛ ፎቅ እስክ 16ተኛ ፎቅ ሲሆኑ ህንጻው በሁለት ክንፍ የተከፈለ ነው :: 11.የአፓርታማ ቤቶቹ መሸጫ ዋጋ ለሁሉም ፍሎር አንድ አይነት ዋጋ አለው

Share this with your friends