Stone Plastic Composite (SPC) in Ethiopia

Price : 1,200.00 ETB Negotiable

  • Posted: 4 days ago

Description

በልዩነት ያቀረብናቸውን የወለል ንጣፎች ተጠቅመው ቤትዎን ያሳምሩ። ሲገጠም የሲሚንቶና የአሸዋ ወጪ የሌለበት፤ የማያንሸራት፤ የማይቀዘቅዝ መሆኑ ልዩ ያደርገዋል። ከ 20 በለይ የቀለም ምርጫ ያለው ሲሆን ቤትዎን ዘመኑ ባመጣው ምርታችን ውብና ማራኪ ያድርጉ። አድራሻ:- ከሲኤሲ የተባበሩት ወደ መሪ በሚወስደው መንገድ 400 ሜትር ላይ ዘመን ባንክ ጎን ያገኙናል!! ️ 094******* 090*******