#Light_Up_Your_Life for sale & price in Ethiopia

Price : 282,500.00 ETB

  • Posted: 4 months ago

Description

️በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል?️ ️G-Power ️ ጀነሬተርን የሚተካ በኤሌክትሪክ ሃይል እና ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም_ባትሪው (የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ)፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች (ቲቪ ፣ፊሪጅ ፣መብራት...) ያለምንም መቆራረጥ የ24 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግሮን  ይቀርፋል!! #Light_Up_Your_Life ️ 091******* ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን!! ️ከ1ኪሎ ዋት ኢንቨርተር ጀምሮ በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን እናቀርባለን️ ️ #ሊትየም_አዮን_ባትሪዎች ከ5.12ኪሎዋት ጀምሮ በ #high_voltage እና በ #low_valtage   እናቀርባለን️ ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች ለአፓርትመንቶች ለባንኮች ️ ለአስጎብኚ ድርጅቶች ለሆስፒታሎች ለቢሮዎች ለኮንዶሚኒየም በኤሌክትሪክ መኪና ሽያጭ ላይ ለተሰመሩ ድርጅቶች ለኢንተርኔት ካፌ ለህትመት ቤቶች አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ ለቴሌኮም ሴክተር ለሲኒማ ቤቶች አገልግሎቱ ️ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ማድረግ ️ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ፣ካውያ ️ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ️ ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር ️ በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል!   ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል አንዴ 100% ቻርጅ ለመደረግ እስከ 8 ሰዓት ይፈጃል! Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም! Soundless ድምፅ አልባ እና ምንም የአየር ብክለት የለውም! መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ4 #Micro_secon