Dmc real estate/ ለቡ መብራት ሀይል / for sale & price in Ethiopia

Price : 2,070,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 5
  • Floor : 20th
  • Bathrooms : 5

Description

የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ 10% ቅድሚያ ክፍያ !!!! ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት                      ለአጭር ጊዜ  ብቻ የሚቆይ ልዩ የማስታወቂያ የቅናሽ ዋጋ !!!! ለቡ መብራት በሚገኘዉ ግዙፍ በሆነዉ የመኖሪያ መንደር  65,395 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሳይታችን ላይ የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ?? ️ ለተወሰኑ ቀናቶች ብቻ የሚቆይ ልዪ ቅናሽ የተደረገበት  ቅድመ ክፍያ  ከ 10% ጀምሮ  በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ  ምዝገባ ጀምረናል :: ️ የካሬ አማራጮች ስቲድዮ ባለ 1, 2 , 3 እና 4 መኝታ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኞ ክፍል: እስቶር እና ላውንደሪ ያሉአቸው ፤ ከ56.6 - 181.2 ካሬ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል  የተንጣለለ  ሰገነት። ️ ግንባታቸዉን የምንሰራው ፈጣን እና ጠንካራ በሆነ አልሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ  ። ️ በዚ ቅናሽ ዋጋ ቤት መግዛት ከፈለጉ አጭር ቀናት ብቻ ነዉ ያሎት  ስለዚህ ፈጥነዉ  የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!! ለበለጠ መረጃ 092******* ላይ ይደዉሉና ፈጥነዉ ይመዝገቡ ::

Share this with your friends