Dmc real estate /ለቡ መብራት ሀይል / for sale & price in Ethiopia

Price : 1,365,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago

Description

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በለቡ መብራት ጋራ ተራራ ስር እየተገነባ ያለ ውብ የመኖሪያ መንደር። እጅግ ልዩ የሆኑ የቤት ውስጥ ዲዛይን አማራጮች ከላውንደሪና ስቶር ጋር። የልጆች ቤተ-መፅሃፍት፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ፣ የመዋኛ ገንዳ፣ ግዙፍ የገበያ ማዕከል፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር የተሟላለት። ስቱዲዮ .............56.6ካሬ ባለ 1 መኝታ .....77.7ካሬ ባለ 2 መኝታ......123.4ካሬ, 133.2ካሬ, 143.5ካሬ ባለ 3 መኝታ......150.7 ካሬ, 160.6ካሬ, 157.3 ካሬ ባለ 4 መኝታ......175.3 ካሬ,181.9ካሬ የግንባታ ሁኔታ ከፊል ግንባታ (semi finished) ሙሉ ግንባታ ( full finished) ይምጡ ቤትዎንና የንግድ ሱቅዎትን ይግዙ!! ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ ይደውሉ! DMC ሪል ስቴት ሂሊሳይድ የመኖሪያ መንደር ኤልያስ የሽያጭ አማካሪ ️ 092******* ️ 090******* የሽያጭ አማካሪ whatsapp & Telegram

Share this with your friends