share for sale & price in Ethiopia

Price : 112,500.00 ETB

  • Posted: 5 months ago

Description

አያት አክሲዮን ማህበር እንኳን ደስ አለዎት በ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና በ ትርፍ ክፍፍሉ መጠን ብልሆች ደጋግመው የሚመርጡት የ አያት አክስዬን ውስን አክስዬኖች ለ ሽያጭ ወጡ በርካታ ድርጅቶች በአንድ አክሲዮን 1.ሪል እስቴት 2.የትምህርት ኢንቨስትመንት 3.ሆቴል እና ቱሪዝም 4.ማምረቻ ድርጅት እና 5.የፋይናንሺያል ኢንቨስትመንትን አጠቃሎ የያዘ የአክሲዎን ዋጋ እና አከፋፈልን በተመለከተ የአንድ አክሲዮን ዋጋ =100 ብር ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 5% የ አገልግሎት ክፍያ አከፋፈል የረጅም ጊዜ አከፋፈል 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 60% በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ የ1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን መግዛት የፈለገ=10,000 አክሲዮን የ2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን መግዛት የፈለገ=20,000 አክሲዮን አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ በዚህም መሰረት የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል ያሉን ለ ሽያጭ የ ቀረቡ አክስዬኖች ውስን ስለሆኑ ይፍጠኑ ስልክ 092******* https://t.me/+TAOh2iAP6elmMTY0