አክሲዮን/Share for sale & price in Ethiopia

Price : 250,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago

Description

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ገበያ አንጋፋው አያት አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ! ««««««««««»»»»»»»»» ️ሊያመልጥዎት የማይገባ የኢንቨስትመንት አማራጭ! ️በኢትዮጵያ ሪልስቴት ዘርፍ ፋና ወጊው እና የብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው የ አያት ሪልስቴት እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዳዲስ ባለአክሲዮኖች እንዲገዙ እድል ሰጥቷል! አያት በተከታታይ አመታት ከፍተኛ የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል።( በ 2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ 2015 ዓ.ም 51.3% የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖች ያከፋፈለ ትርፋማ ተቋም ነው።) የአክሲዮን ግዥ ዝርዝር መግለጫ፡ ️የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ️አንድ አዲስ ባለ አክሲዮን መግዛት የሚችለው ትንሹ የአክሲዮን ብዛት 2,500 አክሲዮኖች፤ ( የ 250,000 ብር አክሲዮን) ️5% የአገልግሎት ክፍያ ️40% አክሲዮኑን ሲገዙ የሚከፈል ሆኖ ቀሪው 60% በ ሦሥት ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚከፈል ️ከ 250,000 በላይ የትኛውንም አቅምዎ የፈቀደውን መግዛት ይቻላል። ለመግዛት የታደሠ መታወቂያ፣መንጃ ፈቃድ፣ ፓሥፖርት ወይም ቢጫ ካርድ ያስፈልግዎታል። ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን! 091*******/ 091******* በ WhatsApp እና ቴሌግራም ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን።