ቅንጡ (luxury) ቤት ለርሶ for sale & price in Ethiopia

Price : 2,500.00 USD

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 3

Description

ዘመናዊ ቤቶችን ገንብተን በሽያጭ ላይ ነን በ ቦሌ ማተሚያ እና በ ብሰራተገብርኤል ሳይቶቻችን ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናዊ ቤቶችን እየገነባን እንገኛል ለመኖርያ ምቹ እና በቂ የህፃናት መጫወቻ እንዲሁም የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ያላቸው ። ደህንነታቸው እናም ጥራታቸው የተረጋገጠበት የመኖሪያ ቤቶችን ገንብተን አጠናቀናል Modern apartment for sale! Site - Bole Matemiya (Modern Apartment) Type - B+G+9+T, 3 Homes per floor Site area - 698.5 sqm Total area - 145.62sqm 145.62sqm 1 bedroom 158.52sqm 2 bedroom 213 sqm 3 bedroom Modern apartment for sale! Site - Bisrate Gabriel (Modern Apartment) Type - G+9 ( Penthouse on 8th & 9th floor) 87.23sqm 1 bedroom 172.4sqm 2 bedroom 247.72sqm 3 bedroom 380.28sqm pent house እኛ ጋር ቤቶን ለመምረጥ ከበቂ በላይ ምክንያት አሎት። ገንብተንና አስረክበን ዞር አንልም፤ ሁሌም ከእርሶ ጋር ነን። የህንፃውን ዉበትና አገልግሎት አብረኖት እንከታተላለን። በቦሌ ማተሚያ እና ብስራተ-ገብርኤል ሳይቶች ያሉ ዘመናዊ አፖርታማዎቻችን ተመራጭ ናቸው። በአባት እጅ ላይ ኖት እርፍ ይበሉ! አባት ፕሮፐርቲስ (ABAT PROPERTIES) ለበለጠ መረጃ ️  091*******         093*******

Share this with your friends