አረቄ ማምረቻ ማሽን price in Ethiopia

Price : 120,000.00 ETB

  • Posted: 5 months ago

Description

በዘመናዊ መንገድ ባህላዊ አረቄን በብዙ መጠን ማምረት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?? አዲስ ፈጠራ በ ሀገር ልጆች ለ ሀገር ልጆች ከ HAMD የ ማሽነሪ ስራዎች እንሆ። ለገጠርና ለ ከተማ ነዋሪዎች በ አማራጭ የ ቀረበ። ባለ ድርብ ላሜራ ሙቀትን ለረጅም ሰአት ይዞ መቆየት የሚችል በትንሽ ማገዶ የሚሰራ ማገዶ ቆጣቢ። አነስተኛ የጭስ መጠን ከብክለት ነጻ አካባቢን የማይረብሽ። ተረፈ ምርቱ ለ እንሰሳ ማደለቢያ ተመራጭና ውጤታማ። በ አንድ ዙር 70 ሊትር አርቄ የሚያመርት። ለአንድ ዙር 70 ሊትር አርቄ ለማምረት አስፈላጊ ግብአቶች። 60 ኪሎ በቆሎ 5 ኪሎ ብቅል 10 - 15 ብር ጌሾ የ 1 አመት ዋስትና ከተሟላ ስልጠናና የማማከር ለበለጠ መረጃ