ሻማ ማምረቻ ማሽን price in Ethiopia

Price : 35,000.00 ETB

  • Posted: 5 months ago

Description

ታላቅ ቅናሽ ለስራ ፈላጊዎች እንዲሁም ተጨማሪ ገቢን ለሚሹ HAMD የማሽነሪ ስራዎች አዋጭ ቢዝነሶች እንሆ። የሻማና የ ጧፍ ማምረቻ ማሽን የማሽን በዙር የማምረት አቅም 50 ፍሬ ሻማ። አንድ ዙር ለማምረት የ ቆይታ ጊዜ 15 ደቂቃ። በቀን የማምረት አቅም 1000 ሻማ ትርፋማንት ከ 1ሻማ 1.00 ብር አስፍላጊ ጥሬ እቃዎች ዋክስ እና ክር ማሸጊያ ካርቶን ከበቂ የጥሬ እቃ አቅርቦት ጋር ነጻ የ አመራረት ስልጠና። ለተጨማሪ መረጃ