ቅንጡ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 16,643,500.00 ETB Fixed

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 2

Description

ደግሞ ማይገኝ ማይቆጩበት እድል ነው ሳይደውሉ እንዳያልፉ የኦቪድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ በመገባደድ ላይ ነው 4 ኪሎ ጥይት ቤት ◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በአልሙኒየም ፍሬም ወርክ እየተገነባ ያለ ◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ◎ ባለ 2, ባለ3 ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ ◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ በካሬ 111,194ብር ብቻ ◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ◎ በ30% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ጂምና ስፓ አውቶማቲክ ጀነሬተር ለመኪና ማቆሚያ የሚውል 3 ወለሎች ያለው 3 ሊፍቶች እና 3 ደረጃዎች ያሉት ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው CCTV ካሜራ ያላቸው የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ) 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ⏰ ሌሎች ሳይቶቻችንን በ ፓስተር አደባባይ ሞተራ ሆቴል ጀርባ ለመጎብኘትና ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ ቁጥር 092******* ይደውሉ