Golden Homes for sale & price in Ethiopia

Price : 28,000,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Site (Location) : Bole brussel
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 3rd
  • Bathrooms : 3

Description

ያለቀለት 100% ቅንጥጥጥት ያለ ቤት በቦሌ ብራስ ዮድ አቢሲኒያ ጎን ከፍሎ መግባት ብቻ። በከተማችን ግንባር ቀደም ተመራጩ ቦታ በቦሌ ብራስ ያለቀላቸውን አፓርታማ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል ባለሁለት እና ባለሶስት መኝታ ቤቶቻችን ፍላጎትዎን ሁሉ አሟልተው 100% ተጠናቀው እርሶን እየጠበቁ ነው። የህንፃው ሰገነት ላይ ሆነው ከተማዋን ከአፅናፍ አፅናፍ የሚመለከቱበት!! በግሩም ምግብ ማብሰያ የተዘጋጀውን ማዕድ በተንጣለለው ሳሎንዎ እየተመገቡ የከተማችንን ውበት በሚያደንቁበት በረንዳ እየታደሱ ይቀበሉ። እንከን የለሽ የግንባታ ጥራት ሁሉም አይነት ዘመናዊ አገልግሎቶች የተዘጋጁለት አጓጊ የኢንቨስትመንት አማራጭ 144.05 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ Price: 28,795,595 birr 153.36ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ price: 30,656,664 birr 199.13ካሬባለሶስትመኝታ+የረዳትማረፊያእና መታጠቢያ price 39,806,087 birr 206.35ካሬባለሶስትመኝታ+የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ price: 41,249,365 birr ለበለጠ መረጃ ️  095******* 099*******

Share this with your friends