G-power that generate electricity by using battery and solar panel in Ethiopia

Price : 282,500.00 ETB

  • Posted: 4 months ago

Description

️ከእንግዲህ በመብራት መቆራረጥ መቸገር ቀረ ️G-Power ️ ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም ባትሪው (#Lithium_ion_Battery= brand(Shoto) and Hybrid solar Inverter =brand(Must) and brand (Deye)#Light_Up_Your_Life ® EUROPEAN STANDARDልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን ️ እርስዎ በሚፍልጉት ኪሎ ዋት  ኢንቨርተር እና ባትሪ ከ1kw ,3kw ,5kw ,8kw,10kw, 15kw,20kw ,25kw,30kw,40kw,50kw...100kw እስከ ሚፍልጉት ኪሎ ዋት ድረስ እንዲሁም ባለ 550 ዋት ሶላር ፕኔል በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን አቅርበን እንገጥምሎወታለን️ ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች ለአፓርትመንቶች ለባንኮች ️ ለአስጎብኚ ድርጅቶች ለሆስፒታሎች ለቢሮዎች ለኮንዶሚኒየም ለኢንተርኔት ካፌ ለህትመት ቤቶች አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ ለቴሌኮም ሴክተር ለሲኒማ ቤቶች ️ ለዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ️ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ፣ካውያ ️ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ️ ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር ለምትፍልጉት አግልግሎት ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም!   ድምፅ አልባ , ጭስ አልባ መብራት መጥፍቱን ሳናውቀው በ0.04 Micro-second የሚከፍት ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ነፃ ጥገና ጋር በተጨማሪም የመንገድ ላይ ሶላር ላይቶችን አስመጥተናል ለበለጠ መረጃ ️+25*******