Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 75,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Site (Location) : Ayat
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 9th
  • Bathrooms : 2

Description

ጊዜውን የዋጁ ውብ እና ዘመናዊ አፓርታማ በመሸጥ ላይ ነን            ለኑሮ ምቹ አና ተመራጭ በሆኑ ቦታውች    ️በማስታወቂያ ዋጋ በተጨማሪ ልዩ ቅናሽ ጋር ያገኛሉ   ባንድ ድንጋይ  ሁሉት ወፍ አትርፈውም የቤት ባለቤትም ይሁኑ 095*******/ 092*******    ቅንጡ  ዘመናዊ አፓርታማ ላይ ከ722,000 ብር ጀምሮ ኢንቨስት ያድርጉ ባጭር ጊዜ 100% ያተርፋሉ። አያት 49 ኢቲ መንደር ላይ በማስታወቂያ ዋጋ እየሸጥን ነው   97 ካሬ ( 2 መኝታ) =ቅድመ ክፍያ =722,475   107 ካሬ (2 መኝታ) =ቅድመ ክፍያ=802,500   112 ካሬ (2መኝታ) =ቅድመ ክፍያ=840,000 171 ካሬ 3 መኝታ=ቅድመ ክፍያ=1,282,500 በ10% ቅድመ ክፍያ ከፍለው የቤት ባለቤት ይሁኑ ዋጋ በካሬ ቫትን ጨምሮ 75,000 ብር ብቻ ️ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ በሃገራችን ስመጥር ከሆኑት የኢትዮጵያን አየር መንገድ ሰራተኛች መኖሪያ አጠገብ በመገኘቱ   ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል ከመሆኑም  በተጨማሪ  በቅናሽ ላይ ይገኛል። ያስተውሉ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ የመኖሪያ አገልግሎት ብቻ ይሰጣል። 2B  G+9 + teras የጋራ መጠቀሚያ የእንግዳ ማረፊያ ቦታ   ሰፊ  የመኪና ማቆሚያ ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት 2 ዘመናዊ አሳንሰር የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ የ እስፓርት ማዘውተሪያ ሙሉ ለሙሉ የመሰረተ ልማት የተሟላለት ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን ️️️️ልብ ይበሉ ለኢንቨስትመንት መሃል ላይ አትርፈው መሸጥ ይችላሉ (ግንባታው ሳያልቅ ሙሉ ክፍያ ሳይከፍሉ የሚየተርፉበት ) ልዩ ኢንቨስትመንት ይጠቀሙበት እንዲሁም ሌሎ

Share this with your friends