apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 85,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Site (Location) : cmc
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 15th
  • Bathrooms : 1

Description

በ10% ቅድመ ክፍያ በካሬ 85,000 ብር ብቻ  እየተሸጠ ያለ አፓርታማ እንዳለ ያውቃሉ? ያውም  ምቹ እና ተፈላጊ በሆነ በመሃል ከተማ ደግሞ በዚህ ላይ 50% የባንክ ብድር መኖሩ የቤቶቹን ዋጋ በጣም ቀላል ያደርገዋል። ሲኤምሲ ሚካኤል ፊትለፊት ጋስት ሞል ጎን ዳሎል ሪል ስቴት ስቱዲዮ  50ካሬ ባለ 1 መኝታ 70ካሬ ባለ 2 መኝታ 120 ፣ 129 ፣ 130 ካሬ ባለ 3 መኝታ 175ካሬ ለገዢዎቻችን ያለምንም መዘግየት ከውለታችን  ቀድመን ማስረከባችን ተመራጭ አድርጎናል። ይህ እድል በፍጹም እንዳያመልጥዎት ለበለጠ መረጃ  ️ 096*******