mi security camera for sale & price in Ethiopia

Price : 7,000.00 ETB

  • Posted: 5 months ago
  • Brand: MI
  • Condition : New

Description

MI የደህንነት ካሜራ 360 ዲግሪ ጥራት የሚቀርፅ                                                                                                      ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ፣ለድርጅት መቆጣጠሪያ የሚሆን የፈለጉትን እንቅስቃሴ ካሉበት ሆነው በጥራት ባለው ምስል እና ድምፅ የሚያሳይ እና የሚቀዳ አዲስ ቴክኖሎጂ ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል እንዲሆም እቤትዎ ሆነው ሥራ ቦታዎችን መከታተል የሚችሉበት 360 ዲግሪ ካሉበት በሞባይል ስልኮዎ እያንቀሳቀሱ የሚመለከዩበት ልዩ ቴክኖሎጂ እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል የተቀረጸው ቪዲዮ በፈለጉበት ሰዓት ወደ ሞባይል ስልኮዎ ማስተላላፍ ይችላሉ ካሉበት ሆነው የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ በማታ ይቀርፃል በምሽት አጥርቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera) የትም ሆነው የድምጽ መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል