apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 75,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 9th
  • Bathrooms : 2

Description

በምዕራብ አዲስ አበባ ጦርኃይሎች--ቀራኒዮ መንገድ አዲስ የመኖሪያ አፓርትመንት ከአሁን በፊት በአያት አፓርትመንት ገንብቶ ያጠናቀቀ ሲሆን የራክሲም ሪልስቴት, የ SM MODERN ሪልስቴት እንዲሁም የግሬስ ሪልስቴት እህት ኩባንያ ነው። Design 2B+G+9+TERRACE ሙሉ በሙሉ ለመኖሪያ ብቻ በወለል ሶስት ቤቶች እና ሁለት ሊፍት ባክአኘ ጀኔሬተር እና ተያያዥ ዘመናዊ ፋሲሊቲዎችን ያሟላ የረጅም ጊዜ የአከፋፈል አማራጭ ያለው ሲሆን በካሬ ሜትር 75,000 ብር  ለገና በዓል ፕሮሞሽን እነሆ። የቤት አማራጮች:- 130.38 ካሬ ባለሁለት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ== 9,778,500 ብርር ቅድመ ክፍያ 15%== 1,466,000 ብርር 139.9 ካሬ ባለሁለት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ== 10,492,000 ብርርር ቅድመ ክፍያ==  1,573,000 ብርርር 182.85 ካሬ ባለሶስት መኝታ አጠቃላይ ዋጋ=== 13,713,750 ብርር ቅድመ ክፍያ 15%===2,057,062 ብርር ብቻ ቀሪ ክፍያውን በ በሶስት ዓመት ጊዜ። ለበለጠ መረጃ 095******* ይደውሉልን